1 ቆሮንቶስ 15:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፥ ክርስቶስም አልተነሣም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ምክንያቱም ሙታን ካልተነሡ፣ ክርስቶስም አልተነሣም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የሞቱት ሰዎች ከሞት ካልተነሡ ክርስቶስም ከሞት አልተነሣም ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን አልተነሣማ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ ምዕራፉን ተመልከት |