1 ቆሮንቶስ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |