1 ቆሮንቶስ 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምክንያቱም ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሴት ከወንድ ተገኝታለችና፤ ወንድ ግን ከሴት የተገኘ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከት |