1 ዜና መዋዕል 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዘካርያስ እና ሚቅሎት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ገዶር፥ አሕዮ፥ ዘካርያስና የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሰባተኛው ግዱር፥ ወንድሙ ዘካርያስም፥ ሜቅሎትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት፥ በገባዖን ይቀመጡ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |