1 ዜና መዋዕል 8:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ራፋን ወለደ፤ ራፋ ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ማሴዕም በዓናን ወለደ፤ ልጁም ራፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ ምዕራፉን ተመልከት |