1 ዜና መዋዕል 8:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ። የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የገባዖን አባት በገባዖን ይኖር ነበር የሚስቱም ስም መዓካ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ ምዕራፉን ተመልከት |