1 ዜና መዋዕል 6:81 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)81 ሐሴቦንና መሰማሪያዋ፥ ኢያዜርና መሰማሪያዋ ተሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም81 ሐሴቦንና ኢያዜርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም81 ሐሴቦንና ያዕዜር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)81 ሐሴቦንና መሰማሪያዋ፥ ኢያዜርና መሰማሪያዋ ተሰጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)81 ሐሴቦንና መሰምርያዋ፥ ኢያዜርና መሰማርያዋ ተሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |