Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




1 ዜና መዋዕል 25:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ዐሥራ አራ​ተ​ኛው ለማ​ታ​ት​ያስ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ዐሥራ አራተኛው ለመቲትያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ዜና መዋዕል 25:21
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ዐሥራ አምስተኛው ለኢያሪሙት ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ከኤዶታም የኤዶታም ልጆች፤ ጎዶልያስ፥ ጽሪ፥ የሻያ፥ ሰሜኢ፥ ሐሸብያ፥ መቲትያ፥ እነዚህ ስድስቱ ለእግዚአብሔር ምስጋናና ክብር በመሰንቆ ትንቢት ከተናገረው ከአባታቸው ከኤዶታም ትእዛዝ በታች ነበሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች