1 ዜና መዋዕል 25:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዘጠኝኛው ለመታንያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለቱ ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ዘጠነኛው ለመታንያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዘጠነኛው ለማታንያስ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዘጠነኛው ለመታንያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ ምዕራፉን ተመልከት |