1 ዜና መዋዕል 24:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28-29 ማሕሊም አልዓዛርና ቂሽ ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ አልዓዛር አንድም ወንድ ልጅ አልነበረውም፤ ቂሽ ግን ይራሕመኤል ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሞዓሊ ልጅ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ከሞሖሊ አልዓዛር፥ እርሱም ልጆች አልነበሩትም፤ ምዕራፉን ተመልከት |