1 ዜና መዋዕል 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ፤ የዖዝያስ ልጅ ባኒ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤ ምዕራፉን ተመልከት |