1 ዜና መዋዕል 24:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ ከሚካ ልጆች ሻሚር ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የዑዝኤል ልጅ፣ ሚካ ከሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሻሚር በሚካ በኩል የዑዚኤል ዘር ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የኢያዝሄል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሳሜር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፤ የሚካ ልጅ ሻሚር፤ ምዕራፉን ተመልከት |