1 ዜና መዋዕል 16:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ባሕርና ሞላዋ በጩኽት ያስገምግሙ፤ በረሀ በእርሷም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ ያስተጋባ፤ ሜዳዎችና በርሷ ላይ ያሉ ሁሉ በደስታ ይዘምራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ባሕርና በውስጡ ያሉት ሁሉ እልል ይበሉ! ማሳና በላይዋ የሚገኙ ሰብሎች ሁሉ ደስ ይበላቸው! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ባሕር በሞላዋ ትናወጣለች፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ባሕርና ሞላዋ ትናወጥ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ። ምዕራፉን ተመልከት |