1 ዜና መዋዕል 16:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፦ “ጌታ ነግሷል” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤት ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፤ “እግዚአብሔር ነገሠ!” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሰማይና ምድር ደስ ይበላቸው! ሕዝቦች ሁሉ “እግዚአብሔር ንጉሥ ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብ መካከል፥ “እግዚአብሔር ነገሠ” በሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል “እግዚአብሔር ነገሠ፤” በሉ። ምዕራፉን ተመልከት |