1 ዜና መዋዕል 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህ ጊዜ ፍልስጥኤማውያን መጥተው የራፋይምን ሸለቆ ወረሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ፍልስጥኤማውያን ወደ ራፋይም ሸለቆ መጥተው ወረሩአት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |