1 ዜና መዋዕል 1:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅና እስማኤል ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይሥሐቅ፣ እስማኤል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 አብርሃም ይስሐቅንና እስማኤልን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅ፥ ይስማኤል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የአብርሃምም ልጆች ይስሐቅ እና እስማኤል ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |