ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ሊባኖስ መዓዛ መዓዛችሁ ይጣፍጥ፤ አበባችሁን እንደ ጽጌረዳ አብቅሉ ፤ መዓዛችሁንም አጣፍጡ፤ መዝሙርን ዘምሩ፤ በሥራውም ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የዕጣንን መልካም ሽታ ይስጣችሁ፥ እንደ ነጭ አበባ አብቡ፥ መዓዛችሁ ዙሪያችሁን ያውድ፥ የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፥ ስለ ሥራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ባርኩ። ምዕራፉን ተመልከት |