ዮሐንስ 21:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጌታችን ኢየሱስም፥ “አሁን ከያዛችኋቸው ዓሣዎች አምጡ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኢየሱስም፣ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ እስኪ አምጡ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኢየሱስም፦ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |