ኢዮብ 38:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመናውን ልብስ አደረግሁላት። በጭጋግም ጠቀለልኋት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናውን ልብሱ፣ ጨለማንም መጠቅለያው አደረግሁለት፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ባሕርን በደመና የጋረድኩ በድቅድቅ ጨለማም የሸፈንኩ እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፥ ምዕራፉን ተመልከት |