ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ አስቴር 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 መርዶክዮስም የተደረገውን ሁሉ በዐወቀ ጊዜ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅም ለበሰ፤ በራሱም ላይ ዐመድ ነሰነሰ፤ ወደ ከተማዪቱም መካከል ወጣ። “ያለ በደል ሕዝብን ታጠፋላችሁን?” እያለም ታላቅና የመረረ ጩኸት ጮኸ። ምዕራፉን ተመልከት |