የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስማ​ች​ንም በጊዜ ይዘ​ነ​ጋል፤ ሥራ​ች​ን​ንም የሚ​ያ​ስ​በው ማንም የለም፤ ሕይ​ወ​ታ​ች​ንም እንደ ደመና ፍለጋ ያል​ፋል፤ እንደ ጉምም ይበ​ተ​ናል፤ በፀ​ሐይ ጨረር እንደ ተበ​ተነ፥ በሙ​ቀ​ቱም እንደ ቀለጠ ውርጭ ይሆ​ናል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከጊዜ በኋላም ስማችን ይረሳል፤ የሠራነውንም የሚያስታውስ አይኖርም፤ ሕይወታችንም እንደ ደመና ነጠብጣብ የልፋል፤ የፀሐይ ጨረር እንዳባረረው፥ ሙቀቷ እንደገፈፈው ጉም ሟሙቶ ይቀራል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 2:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች