ኃጥኣን ቅዱስ ሕዝብን በያዙ ጊዜ፥ በተበረታቱባቸውም ጊዜ፥ ኀያላንም በረዥም የሌሊት ጨለማ በታሰሩ ጊዜ ያንጊዜ በቤታቸው ጣራ ስር ተጋዙ። ከዘለዓለማዊው አገልግሎት ሥርዐትም ሸሸተው ተገኙ።
ክፉዎች ቅዱሱን ሕዝብ በኃይል ያንበረከኩ ቢመስላቸውም፥ በረጅሙ ሌሊት ከጣራቸው ስር ተተብትበው፥ ከዘላለማዊው ጥበቃ ተባረሩ።