ድንገተኛ ወዳጅ እንደ እርሱ አይሆንህምና፥ የቀድሞ ወዳጅህን አትተወው። አዲስ ወዳጅ ጉሽ ጠጅ ነው፤ ቢከርም ግን ደስ ብሎህ ትጠጣዋለህ።
የቀድሞ ወዳጅህን አትተው፤ አዲስ ወዳጅህ እሱን አይተካከለውም፤ አዲስ ወዳጅ እንደ አዲስ ወይን ጠጅ ነው፤ ሲያረጅ ደስ እያለህ ትጠጣዋለህ።