የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 7:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፍራው፤ የሚ​ያ​ገ​ለ​ግ​ለ​ውን ካህ​ኑ​ንም አክ​ብ​ረው፤ የታ​ዘ​ዘ​ልህ ዕድ​ሉ​ንም ስጠው፤ ቀዳ​ም​ያ​ቱ​ንና፥ ስለ ኀጢ​አት የሚ​ሠ​ዋ​ውን መሥ​ዋ​ዕት፥ ወር​ቹ​ንም፥ ማታና ጧትም የሚ​ሠ​ዋ​ውን መሥ​ዋ​ዕት፥ መጀ​መ​ሪያ የሚ​ወ​ለ​ደ​ው​ንም ከብት ስጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እግዚአብሔርን ፍራ፤ ካህንን አክብር፤ እንደታዘዝኸው ድርሻውን ስጠው፤ የምትሰጠውም ከእህሉ የመጀመሪያውን ስለ ኃጢአት ካሣ የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ ወርቹን፥ የመቀደሻውን መሥዋዕት ከተቀደሱት ነገሮች የመጀመሪያውን ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 7:31
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች