ልጆች ቢኖሩህ ምከራቸው፤ ከሕፃንነታቸው ጀምረህ ትሕትናን አስተምራቸው።
ልጆች አሉህን? አስተምራቸው፤ ከልጅነታቸው ጀምረህ አንገታቸውን እንዲደፉ አድርግ።