የእጅህንም ሥራ አታቃልል፥ ፈጣሪህም የሚያበቅልልህን ቡቃያህን ቸል አትበል።
አድካሚ ሥራን አትጥላ፤ በልዑል እግዚአብሔር የተደነገገውን የእርሻ ሥራ አትጥላ።