ልጄ ሆይ፥ ብልህ ትሆን ዘንድ ብትወድድ፥ ትማርም ዘንድ በልቡናህ ብትጨክን፥
ልጄ ሆይ ከፈለግህ ትምህርትን ታገኛለህ፤ በልብህም ከተጋህ ብልህ ትሆናለህ።