ልጄ ሆይ፥ በሕፃንነትህ ጥበብን ምረጣት፤ እስክታረጅም ድረስ ታገኛታለህ።
ልጄ ሆይ ከወጣትነትህ ጀምረህ ጥበብን ምረጥ፤ ፀጉርህ እስኪሸብት ድረስ ጥበብን ፈልጋት።