የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 41:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ግ​ዲህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈቃድ ለምን ትነ​ቅ​ፋ​ለህ? ዐሥር ዓመት፥ መቶ ዓመት፥ ሺህ ዓመ​ትም በሕ​ይ​ወት ብት​ኖር፥ ከሞት ጋራ ክር​ክር የለ​ህም።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለፍጡራን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህ ነው፤ መልካም የሆነውን እርሱ ያውቃልና። ስለምን የእርሱን ፈቃድ እንቃወማለን? ለዓሥር፥ ለመቶ ወይም ለሺህ ዓመታት በሕይወት ብትኖር ዕድሜህን በሲኦል ውስጥ አትጠየቅበትም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 41:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች