እንግዲህ ቃሌንና ጥበቤን እፈሩ፤ የሚያፍር ሁሉ በበጎ ይጠበቃል፤ በሁሉ ይማከር ዘንድ ሁሉ የታመነ አይደለም።
በሁሉም ነገር ማፈር አይገባም፤ ሁሉም ነገር ከሁሉም ሰው ትክክለኛ ግምትን አያገኝም፤ በሚከተሉት ሁኔታዎች ግን ኃፍረት ይሰማህ።