በውኃና በወንዝ ዳር የበቀለ አረምም ከሣሩ ሁሉ ቀድሞ ይነቀላል።
በወንዝ ጠርዝ ላይና በሐይቅ ዳር የሚበቅል ሸምበቆ፥ ከሚነቅሉት ተክሎች የመጀመሪያው ነው።