እርሱም የትምህርቱን ጥበብ ያሳያል፤ በእግዚአብሔር የኪዳን ሕግም ይመካል።
የተማረውን በውል ያስመሰክራል፤ በእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ሕግም ይኩራራል።