የጻድቅ መንገዱ የቀና ነው፤ የኃጥእ መንገድ ግን ዕንቅፋት ነው፤ ውኃውንም የሚለውጠው፥ ጨውም የሚያደርገው እርሱ ነው።
መንገዶቹ ሁሉ ለጻድቃን የተስተካከሉ፥ ለኃጥአን በመሰናክል የተሞሉ ናቸው።