ያድኑ ዘንድ ከእነርሱ መድኀኒትን ያደርጋሉ፤ እርሱም ለሀገር ሰላምን ያመጣል።
ለእግዚአብሔር ሥራ ፍጻሜ የለውም፤ ለእርሱ ምስጋና ይግባውና ጤንነት በዓለም ሰፍኗል።