እነዚህ ሁሉ የእጃቸውን ሥራ ተስፋ ያደርጋሉ፤ ሁሉም በሥራቸው ይራቀቃሉ።
እኒህ ሰዎች ሁሉ በእጆቻቸው ይተማመናሉ፤ እያንዳንዱም በየሙያው አዋቂ ነው።