የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 38:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እንደ ልማዱ መራራ ልቅሶ አል​ቅ​ስ​ለት፤ ጥልቅ ኀዘ​ንም እዘ​ን​ለት፥ የኀ​ዘን መዝ​ሙ​ርም ዘም​ር​ለት፤ እንደ ሕጉም አንድ ቀን ቢሆን ሁለት ቀን ቢሆን አል​ቅ​ስ​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አምርረህ አንባ፤ ደረትህን ድቃ፤ ከሰው ሐሜት እንድትድን፥ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን፥ ለሟች የሚገባውን ኀዘን አድርግ። ከዚህ በኋላ ግን ተጽናና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 38:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች