መባእህን አግባ፤ የመታሰቢያውንም የስንዴ ዱቄት ስጥ፤ የሰባ መሥዋዕትህንም የተቻለህን ያህል አብዝተህ አቅርብ፤
ዕጣንንና የመታሰቢያ ዱቄት ስጥ፤ አቅምህ የፈቀደውን የተሻለ መሥዋዕት አቅርብ።