ገንዘብህን የሚያጠፋብህን ነገር ያመጣብሃል በጎ ነገር አደረግህ ይልሃል፤ በተቸገርህም ጊዜ አይቶ ይስቅብሃል።
ትክክለኛውን ፈር ተከትለሃል ይልሃል፤ ካንተ ርቆ ግን ምን እንደሚያደርስብህ ይመለክታል።