ከሚመክርህ ሰው ልቡናህን ጠብቅ፤ ስለ ራሱ ይመክርሃልና፤ ይወድድህም ዘንድ አስቀድመህ ፍላጎቱን ዕወቅበት።
ምክርን ከሚሰጥ ሰው ተጠበቅ፤ እርሱ የሚሻውንም ቀድመህ እወቅ። ምክሩ የፍላጐቱ ውጤት በመሆኑ ባንተ ላይ ሊያሴር ይችላልና።