ስስት የገደላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፥ መጥኖ የሚበላ ሰው ግን ሰውነቱ ጤነኛ ነው።
በቁንጣን ሳቢያ ብዙዎች አልቀዋል፤ ዕድሜህን ለማርዘም ራስህን ተቆጣጠር።