ወዳጅ ያበጀ ሰው ሁሉ እኔም ወዳጁ ነኝ ይላል፤ ነገር ግን በከንቱ ለስም ወዳጅ የሚሆን ሰው አለ።
ጓደኛ ሁሉ እኔም እኮ ወዳጅህ ነኝ ይላል፤ አንዳንዶች ግን የስም ወዳጆች ናቸው።