የምትናገረውን ነገርህን አዘጋጅተህ አድምጥ፤ የምታደርገውንም ምክር አጽንተህ ተናገር።
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ! ካንተ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እኛ እንዳወቅን፥ እነርሱም ያውቁህ ዘንድ አድርግ።