እግዚአብሔርም በጥበቡ ብዛት ለያቸው፤ በየመንገዳቸውም አዘጋጃቸው።
ጌታ ሆይ! በስምህ ለሚጠራው የክብር ልጅህ ለሆነው ለእስራኤል ራራለት።