እኛ ሁላችን የአዳም ልጆች ከመሬት ተገኘን፤ አዳምም ከመሬት ተፈጠረ።
የያዕቆብን ነገዶች አሰባስብ፤ እንደ መጀመሪያው ጊዜም ርስታቸውን መልሰህ ስጣቸው።