ይፈትኑት ዘንድ ነው እንጂ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን መከራ አያገኘውም፤ ከመከራዪቱም ይድናል።
የዓለም ጌታ አምላክ ሆይ፥ ወደ እኛ ተመልከት፥ ራራልን፤ ሌሎች ሕዝቦችም ይፈሩህ ዘንድ አድርግ።