በወርቅ ጌጥ ክቡር ዕንቍ ደስ እንደሚያሰኝ፥ ዘፈንም ወይን በሚጠጡ ሰዎች ዘንድ እንዲሁ ነው።
የእውነተኞች መባ መሠውያውን ግርማ ያጐናጽፈዋል፤ መዓዛውም ከልዑል እግዚአብሔር ፊት ይቀርባል።