እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሰዎች ፍርድን ያገኛሉ፤ በእኩለ ቀንም ተበቅሎ ጠላቶቻቸውን ያጠፋላቸዋል።
በሙሉ ልብ የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆነ ሰው ተቀባይነትን ያገኛል፤ ልመናውም እስከ ሰማይ ይደርሳል።