ወደ ቤትህ ገብተህ ሁሉን በጊዜው መጥነህ አድርግ፤ በዚያም ደስ ይበልህ ተጫወትም።
ስጦታዎችን በመማለጃነት አታቅርብ፥ እርሱ አይቀበልህምና። በቅንነት ባልቀረቡ መሥዋዕቶች ላይ እምነት አትጣል፤