ከኀጢአት ንጹሕ የሆነ፥ ልቡናውንም ከገንዘብ በኋላ ያላስከተለ ባለጸጋ ብፁዕ ነው።
ሕጉን መፈጸም ግን ይህን የመሰለ ሐሰት አይሻም፤ ጥበብም ስለ ትክክለኛነቷ ፍጹም ናት።