ገንዘብ ለሚፈልጓት የእንቅፋት ዕንጨት ናት፤ ሰነፍ ሰው ሁሉ በእርስዋ ይሰነካከላል።
እነርሱን ያመኑ ብዙዎች ጠፍተዋል፤ ተስፋቸውንም በእነርሱ ላይ ያደረጉ ሰዎች ኀዘን ላይ ወድቀዋል።